ወደ ፋርም ሬድዮ ኢንተርናሽናል የስልጠና አገላግሎቶች እንካን በደህና መጡ

የሬዲዮ ዘመቻ እንዴት መፍጠር እንደሚቻል

August 5, 2022

ዘመቻ ማለት ተቋማት ወይም ግለሰቦች የተወሰኑ እርምጃዎችን እንዲወስዱ ለማሳመን ወይም በአንድ የተወሰነ ርዕስ ላይ ያላቸውን አመለካከት ለመቀየር የተደራጀ፣ በጊዜ-የተገደበ ጥረት ነው። ዘመቻዎች የተመረጡ ዓላማዎች ሲኖሯቸው አብዛኛውን ጊዜ በአንድ ትልቅ ለውጥ ወይም ድርጊት ላይ ያተኮሩ ናቸው። ዘመቻዎች በሬዲዮ አጭር ማስታወቂያ፣ በቃለ መጠይቅ፣ የቤት ለቤት ወይም በማህበረሰብ ዘንድ ጉዳዮች ላይ በመወያየት፣ ተከታታይ ማስታወቂያዎች በጋዜጦች ወይም በብሮሹሮች እና በሌሎችም መልኩ ሊከወኑ ይችላሉ።

ተጨማሪ ያንብቡ

በርቀት ለማሰራጨት የበይነ መረብ መሳርያዎችን መጠቀም

January 15, 2021

የጊዜ እጥረትን ጨምሮ በገንዘብ ወይም የሎጂስቲክስ ምክንያቶች የራዲዮ ጋዜጠኞች ቃለ መጠይቅ የሚያደርጉላቸውን ሰዎች በአካል ለማግኘት ሊቸገሩ ይችላሉ፡፡ ጥሩው ነገር ግን አሰራጮች ከአርሶ አደሮች ወይም የግብርና ባለሙያዎች ጋር ቃለ መጠይቅ ለማድረግ፣ የሚሠሩ ታሪኮችን በተመለከተ ስብሰባ ለማድረግ፣ ቀጥታ በሚተላለፉ ወይም አስቀድመው በተቀረጹ የራዲዮ ፕሮግራሞች ላይ የፓነል ውይይት ለማድረግ፣ የማሕበረሰብ አድማጭ ቡድኖችን ለመሰብሰብ እና ሌሎችንም የስርጭት ሥራዎች ለመሥራት መጠቀም የሚያስችሏቸው ብዙ የበይነመረብ መሳርያ ስርአቶች አሉ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ

የራዲዮ ጋዜጠኞች ከቢሮ ውጭ እንዴት መሥራት እንደሚችሉ

June 5, 2020

አንዳንድ ጊዜ የራዲዮ ጋዜጠኞች ቦታው ላይ በመገኘት ወይም ጉዳዩ ላይ ተሳታፊነት ያላቸውን ሰዎች በገጽ በማግኘት መዘገብ ላይችሉ ይችላሉ፡፡ እንደ ኮቪድ-19 አይነት ወረርሽኝ ሲፈጠር እና መንግስታት የአካላዊ እርቀት ድንጋጌዎች ሲያወጡ እና በቤታችን ካሉ ሰዎች ውጭ ከሌሎች ሰዎች ጋር ቢያንስ የአንድ ሜትር እርቀት እንድንጠብቅ ስንገደድ በአካል ተገኝቶ እና ተገናኝቶ መዘገብ ሊያስቸግር ይችላል፡

ተጨማሪ ያንብቡ

ባለሙያዎችን ቃለ መጠይቅ ማድረግ : ምርጥ ተሞክሮዎች ለአዘጋጆች እና ለባለሙያዎች

March 20, 2017

የባለሙያዎች ቃለ መጠይቅ በግብርና ሬድዮ ፕሮግራምህ ላይ ብዙ ነገሮችን ይጨምርልሃል፡፡ ለአድማጮችህ አስተማማኝ መረጃን ከታማኝ ምንጮች ይሠጥልሃል፡፡ አንዳንድ አርሶ አደሮች ባለሙያ መሆናቸውንም አትዘንጋ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ

ሴት አርሶአደሮችን እንዴት በሚገባ ማገልገል ትችላላችሁ

March 8, 2016

በመሆኑም ሴቶች ለቤተሰብ ግብርና መኖር እና መጎልበት ወሳኝ ናቸው፡፡ ስለዚህ አነስተኛ የመሬት ይዞታ ያላቸውን አርሶ አደሮች ለማገልገል የሚዘጋጁ የራዲዮ ፕሮግራሞች የሴት እና ወንድ አርሶ አደሮችን ችግሮች እና ፍላጎቶች እንዲዳስሱ ግድ ይላል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ

ፈልግ

አይነቶችን መደርደር

አጥራ

በመላ አፍሪካ ከ 1000 በላይ ሬድዮ ጣብያዎች የስልጠና ይዘቶቻችን ያገኛሉ፤ ይጥቀማሉ ፤ የስለልጠና እድል ያገኛሉ ፤ እንዲሁም የ አሰራጮች አጋሮቻችን ሁነዋል