የሬዲዮ ዘመቻ እንዴት መፍጠር እንደሚቻል
ዘመቻ ማለት ተቋማት ወይም ግለሰቦች የተወሰኑ እርምጃዎችን እንዲወስዱ ለማሳመን ወይም በአንድ የተወሰነ ርዕስ ላይ ያላቸውን አመለካከት ለመቀየር የተደራጀ፣ በጊዜ-የተገደበ ጥረት ነው። ዘመቻዎች የተመረጡ ዓላማዎች ሲኖሯቸው አብዛኛውን ጊዜ በአንድ ትልቅ ለውጥ ወይም ድርጊት ላይ ያተኮሩ ናቸው። ዘመቻዎች በሬዲዮ አጭር ማስታወቂያ፣ በቃለ መጠይቅ፣ የቤት ለቤት ወይም በማህበረሰብ ዘንድ ጉዳዮች ላይ በመወያየት፣ ተከታታይ ማስታወቂያዎች በጋዜጦች ወይም በብሮሹሮች እና በሌሎችም መልኩ ሊከወኑ ይችላሉ።
ተጨማሪ ያንብቡበርቀት ለማሰራጨት የበይነ መረብ መሳርያዎችን መጠቀም
የጊዜ እጥረትን ጨምሮ በገንዘብ ወይም የሎጂስቲክስ ምክንያቶች የራዲዮ ጋዜጠኞች ቃለ መጠይቅ የሚያደርጉላቸውን ሰዎች በአካል ለማግኘት ሊቸገሩ ይችላሉ፡፡ ጥሩው ነገር ግን አሰራጮች ከአርሶ አደሮች ወይም የግብርና ባለሙያዎች ጋር ቃለ መጠይቅ ለማድረግ፣ የሚሠሩ ታሪኮችን በተመለከተ ስብሰባ ለማድረግ፣ ቀጥታ በሚተላለፉ ወይም አስቀድመው በተቀረጹ የራዲዮ ፕሮግራሞች ላይ የፓነል ውይይት ለማድረግ፣ የማሕበረሰብ አድማጭ ቡድኖችን ለመሰብሰብ እና ሌሎችንም የስርጭት ሥራዎች ለመሥራት መጠቀም የሚያስችሏቸው ብዙ የበይነመረብ መሳርያ ስርአቶች አሉ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡየራዲዮ ጋዜጠኞች በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት ራሳቸውን እንዴት መጠበቅ እንደሚችሉ
Some broadcasters may be at a heightened risk of contracting COVID-19 because they are required to communicate “live” with many people in various settings. Learn how to work while staying safe.
ተጨማሪ ያንብቡየራዲዮ ጋዜጠኞች ከቢሮ ውጭ እንዴት መሥራት እንደሚችሉ
አንዳንድ ጊዜ የራዲዮ ጋዜጠኞች ቦታው ላይ በመገኘት ወይም ጉዳዩ ላይ ተሳታፊነት ያላቸውን ሰዎች በገጽ በማግኘት መዘገብ ላይችሉ ይችላሉ፡፡ እንደ ኮቪድ-19 አይነት ወረርሽኝ ሲፈጠር እና መንግስታት የአካላዊ እርቀት ድንጋጌዎች ሲያወጡ እና በቤታችን ካሉ ሰዎች ውጭ ከሌሎች ሰዎች ጋር ቢያንስ የአንድ ሜትር እርቀት እንድንጠብቅ ስንገደድ በአካል ተገኝቶ እና ተገናኝቶ መዘገብ ሊያስቸግር ይችላል፡
ተጨማሪ ያንብቡየሐሰት ዜና፡- እንዴት መለየት እና እርምጃ መውሰድ ይቻላል
The New York Times defines “fake news” as made-up stories with the intention to deceive, often geared toward getting clicks.
ተጨማሪ ያንብቡባለሙያዎችን ቃለ መጠይቅ ማድረግ : ምርጥ ተሞክሮዎች ለአዘጋጆች እና ለባለሙያዎች
የባለሙያዎች ቃለ መጠይቅ በግብርና ሬድዮ ፕሮግራምህ ላይ ብዙ ነገሮችን ይጨምርልሃል፡፡ ለአድማጮችህ አስተማማኝ መረጃን ከታማኝ ምንጮች ይሠጥልሃል፡፡ አንዳንድ አርሶ አደሮች ባለሙያ መሆናቸውንም አትዘንጋ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡአሰረሰጮች በድምጽ የተዘጋጀ የፕሮሞሽን አዘገጃጀት መመሪያ
Promos advertise the time and day as well as the purpose of your program. They are aired at different times during the programming day and week to help grow your audience and remind regular listeners to tune in to the next show.
ተጨማሪ ያንብቡሴት አርሶአደሮችን እንዴት በሚገባ ማገልገል ትችላላችሁ
በመሆኑም ሴቶች ለቤተሰብ ግብርና መኖር እና መጎልበት ወሳኝ ናቸው፡፡ ስለዚህ አነስተኛ የመሬት ይዞታ ያላቸውን አርሶ አደሮች ለማገልገል የሚዘጋጁ የራዲዮ ፕሮግራሞች የሴት እና ወንድ አርሶ አደሮችን ችግሮች እና ፍላጎቶች እንዲዳስሱ ግድ ይላል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡፈልግ
አይነቶችን መደርደር
አጥራ