Guide
የተሻሉ ጥያቄዎችን መጠየቅ
እንደ ስርጭት ባለሙያዎች እና አዘጋጆ፤ በየቀኑ በርካታ ጥያቄዎችን ማንሳታችን አይቀሬ ነው። የምናነሳቸው ጥያቄዎች ስክሪፕቶቻችንን፣ ፕሮግራሞቻችንን እና ሪፖርቶቻችንን ለማዘጋጀት የሚረዱ መረጃዎችን የምናገኝባቸው መንገዶች ናቸው። አብዛኛውን ጊዜ እነዚህን ጥያቄዎች የምናነሳቸው በቃለ መጠይቅ መልክ ነው (ውጤታማ ቃለመጠይቅ እንዴት መቅረጽ እና መተግበር እንደሚቻል ለማወቅ እዚህ ይጫኑ)። አብዛኛውን ጊዜ የፈለግነውን መረጃ ለማግኘት ካለን ጉጉት የተነሳ ወይም ተጠያቂው ሊነግረን ይችላል ብለን…
Read Moreየሬዲዮ ዘመቻ እንዴት መፍጠር እንደሚቻል
ዘመቻ ማለት ተቋማት ወይም ግለሰቦች የተወሰኑ እርምጃዎችን እንዲወስዱ ለማሳመን ወይም በአንድ የተወሰነ ርዕስ ላይ ያላቸውን አመለካከት ለመቀየር የተደራጀ፣ በጊዜ-የተገደበ ጥረት ነው። ዘመቻዎች የተመረጡ ዓላማዎች ሲኖሯቸው አብዛኛውን ጊዜ በአንድ ትልቅ ለውጥ ወይም ድርጊት ላይ ያተኮሩ ናቸው። ዘመቻዎች በሬዲዮ አጭር ማስታወቂያ፣ በቃለ መጠይቅ፣ የቤት ለቤት ወይም በማህበረሰብ ዘንድ ጉዳዮች ላይ በመወያየት፣ ተከታታይ ማስታወቂያዎች በጋዜጦች ወይም በብሮሹሮች እና በሌሎችም መልኩ ሊከወኑ ይችላሉ።
Read Moreበርቀት ለማሰራጨት የበይነ መረብ መሳርያዎችን መጠቀም
የጊዜ እጥረትን ጨምሮ በገንዘብ ወይም የሎጂስቲክስ ምክንያቶች የራዲዮ ጋዜጠኞች ቃለ መጠይቅ የሚያደርጉላቸውን ሰዎች በአካል ለማግኘት ሊቸገሩ ይችላሉ፡፡ ጥሩው ነገር ግን አሰራጮች ከአርሶ አደሮች ወይም የግብርና ባለሙያዎች ጋር ቃለ መጠይቅ ለማድረግ፣ የሚሠሩ ታሪኮችን በተመለከተ ስብሰባ ለማድረግ፣ ቀጥታ በሚተላለፉ ወይም አስቀድመው በተቀረጹ የራዲዮ ፕሮግራሞች ላይ የፓነል ውይይት ለማድረግ፣ የማሕበረሰብ አድማጭ ቡድኖችን ለመሰብሰብ እና ሌሎችንም የስርጭት ሥራዎች ለመሥራት መጠቀም የሚያስችሏቸው ብዙ የበይነመረብ መሳርያ ስርአቶች አሉ፡፡
Read Moreየራዲዮ ጋዜጠኞች በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት ራሳቸውን እንዴት መጠበቅ እንደሚችሉ
Some broadcasters may be at a heightened risk of contracting COVID-19 because they are required to communicate “live” with many people in various settings. Learn how to work while staying safe.
Read Moreየራዲዮ ጋዜጠኞች ከቢሮ ውጭ እንዴት መሥራት እንደሚችሉ
አንዳንድ ጊዜ የራዲዮ ጋዜጠኞች ቦታው ላይ በመገኘት ወይም ጉዳዩ ላይ ተሳታፊነት ያላቸውን ሰዎች በገጽ በማግኘት መዘገብ ላይችሉ ይችላሉ፡፡ እንደ ኮቪድ-19 አይነት ወረርሽኝ ሲፈጠር እና መንግስታት የአካላዊ እርቀት ድንጋጌዎች ሲያወጡ እና በቤታችን ካሉ ሰዎች ውጭ ከሌሎች ሰዎች ጋር ቢያንስ የአንድ ሜትር እርቀት እንድንጠብቅ ስንገደድ በአካል ተገኝቶ እና ተገናኝቶ መዘገብ ሊያስቸግር ይችላል፡
Read Moreየሐሰት ዜና፡- እንዴት መለየት እና እርምጃ መውሰድ ይቻላል
The New York Times defines “fake news” as made-up stories with the intention to deceive, often geared toward getting clicks.
Read Moreባለሙያዎችን ቃለ መጠይቅ ማድረግ : ምርጥ ተሞክሮዎች ለአዘጋጆች እና ለባለሙያዎች
የባለሙያዎች ቃለ መጠይቅ በግብርና ሬድዮ ፕሮግራምህ ላይ ብዙ ነገሮችን ይጨምርልሃል፡፡ ለአድማጮችህ አስተማማኝ መረጃን ከታማኝ ምንጮች ይሠጥልሃል፡፡ አንዳንድ አርሶ አደሮች ባለሙያ መሆናቸውንም አትዘንጋ፡፡
Read Moreሴት አርሶአደሮችን እንዴት በሚገባ ማገልገል ትችላላችሁ
በመሆኑም ሴቶች ለቤተሰብ ግብርና መኖር እና መጎልበት ወሳኝ ናቸው፡፡ ስለዚህ አነስተኛ የመሬት ይዞታ ያላቸውን አርሶ አደሮች ለማገልገል የሚዘጋጁ የራዲዮ ፕሮግራሞች የሴት እና ወንድ አርሶ አደሮችን ችግሮች እና ፍላጎቶች እንዲዳስሱ ግድ ይላል፡፡
Read Moreስለ አድማጮህ መማር እና አድማጮችህ ከፕሮግራምህ የሚጠብቁትን ጉዳይ ማወቅ
ከአድማጮችህ ፍላጎት ጋር የሚጣጣም ስኬታማ የግብርና ሬድዮ ለመፍጠር፡ 1) አድማጮችህን እወቅ 2) ለእነሱ አስፈላጊ የሆነው የግብርና መረጃ ምን እንደሆነ እወቅ 3) አርሶ አደሮች ለእነሱ አስፈላጊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ሊወያዩ የሚችሉበትን ሁኔታ እወቅ
Read More