አንዳንድ ጊዜ የራዲዮ ጋዜጠኞች ቦታው ላይ በመገኘት ወይም ጉዳዩ ላይ ተሳታፊነት ያላቸውን ሰዎች በገጽ በማግኘት መዘገብ ላይችሉ ይችላሉ፡፡ እንደ ኮቪድ-19 አይነት ወረርሽኝ ሲፈጠር እና መንግስታት የአካላዊ እርቀት ድንጋጌዎች ሲያወጡ እና በቤታችን ካሉ ሰዎች ውጭ ከሌሎች ሰዎች ጋር ቢያንስ የአንድ ሜትር እርቀት እንድንጠብቅ ስንገደድ በአካል ተገኝቶ እና ተገናኝቶ መዘገብ ሊያስቸግር ይችላል፡

Read More

የባለሙያዎች ቃለ መጠይቅ በግብርና ሬድዮ ፕሮግራምህ ላይ ብዙ ነገሮችን ይጨምርልሃል፡፡ ለአድማጮችህ አስተማማኝ መረጃን ከታማኝ ምንጮች ይሠጥልሃል፡፡ አንዳንድ አርሶ አደሮች ባለሙያ መሆናቸውንም አትዘንጋ፡፡

Read More