የሬዲዮ ዘመቻ እንዴት መፍጠር እንደሚቻል

ዘመቻ ማለት ተቋማት ወይም ግለሰቦች የተወሰኑ እርምጃዎችን እንዲወስዱ ለማሳመን ወይም በአንድ የተወሰነ ርዕስ ላይ ያላቸውን አመለካከት ለመቀየር የተደራጀ፣ በጊዜ-የተገደበ ጥረት ነው። ዘመቻዎች የተመረጡ ዓላማዎች ሲኖሯቸው አብዛኛውን ጊዜ በአንድ ትልቅ ለውጥ ወይም ድርጊት ላይ ያተኮሩ ናቸው። ዘመቻዎች በሬዲዮ አጭር ማስታወቂያ፣ በቃለ መጠይቅ፣ የቤት ለቤት ወይም በማህበረሰብ ዘንድ ጉዳዮች ላይ በመወያየት፣ ተከታታይ ማስታወቂያዎች በጋዜጦች ወይም በብሮሹሮች እና በሌሎችም መልኩ ሊከወኑ ይችላሉ።

Read More